ከእግዚአብሔር የሆነ መልካም ያልሆነ ዜና

ኢየሩሳሌም በባቢሎናውያን እጅ በወደቀችበት ወቅት ሁለት ዓይነት ሰዎች ነበሩ፡- ምርኮ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ቁጣ ነው ብለው ኤርምያስን ያመኑና፣ የኤርምያስን መልዕክት የተቃወሙና ያመፁ ናቸው፡፡ ለእነዚያ ላመኑና ንስሃ ለገቡ እግዚአብሔር ተስፋውን ሰጠ፡፡ እርሱ ለእነርሱ አዲስ ልብ ይሰጣቸዋል፣ ቀጣዩንም ትውልድ ወደ አገራቸው ይመላሳል፡፡ ለእነዚያ ለአመፁ ግን ሙሉ በሙሉ እንደሚጠፉ እግዚአብሔር አስጠ