ነገስታት እና ነቢያት

የታሪክ መጻሕፍት የሆኑት መጽሐፈ ነገስትና መጽሐፈ ዜና መዋዕል የሚነግሩን እስራኤል እግዚአብሔር ንጉሣቸው እንዳይሆን የወሰኑት ውሳኔን ውጤቶች ነው፡፡ በእነዚህ መጻሕፍት ውስጥ ክፉ በሆኑ ነገሥታት ሕይወት ላይ የሆነን አስፈሪ ማስጠንቀቂያዎችንና እንደ ኤልያስና ኤልሳዕ የመሣሰሉ መልካም ነቢያትን ታላቅ የሆነ የሕይወት ምሣሌነትን እናገኛለን፡፡ በአንደኛ ነገስት መጽሐፍ የምንማረው ያንን የሰዎች መንግሥት መ