ስለኃጢአት ጉልበት ከንጉሥ ዳዊት ሕይወት እንማራለን፡፡ አንጥረኛ አልማዙን በጥቁር የጨርቅ ክፋይ ላይ በማስቀመጥ ለሽያጭ እንደሚያቀርብ ሁሉ የኃጢአት ሥውር ቅጣት፣ ጉልበትና ዋጋ የድነትን ሦስት እውነታዎችን በግልፅ ያሳዩናል፡፡ መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢአትን ቅጣት አስወገደ፡፡ ሁለተኛ መንፈስ ቅዱስ ከኃጢአት ጉልበት ይልቅ ኃይለኛ ነው፡፡ ሦስተኛው የድነት እውነታ በእግዚአብሔር ፊት የኃጢአት እድፍ
ሶስቱ የኃጢአት እና ሶስቱ የድነት እውነታዎች
ወደ ተመራጭ ጨምር