የመጨረሻ ውሳኔ

በኦሪት ዘኁልቁ መጽሐፍ ውስጥ የእስራኤል ሕዝብ 11 ቀናት ብቻ ይፈጅ የነበረውን ጉዞ ለምን 40 ዓመታት እንደፈጀባቸው፣ እንዲሁም እስራኤላውያን ያደረጉትን 10 የተሳሳቱ ውሳኔዎች ወይም አቅጣጫን መቀየር እናያለን፡፡ ይህ የአብዛኛውን አማኞች መንፈሳዊ ጉዞ በምሳሌነት የሚያስረዳ ነው፡፡ በአዲስ ኪዳን ተስፋ የተገባውን “የቃል ኪዳን ምድር ወይም የተትረፈረፈ ሕይወት” ካልወረሳችሁና “በምድረ በዳ” እየተሰ