ብታምኑት ይሻላችኋል

የዕብራውያን መልዕክት በማበረታቻዎችና ኃይማኖታቸውን እንዳይተው በማስጠንቀቂያዎች የተሞላ መጽሐፍ ነው፡፡ የመጽሐፉ ተልዕኮ በእምነታቸው ያልወሰኑ ሰዎች ያላቸውን የውሸት ዋስትና ገልጦ ባዶነቱን ማሳየት ነው፡፡ “ነገር ግን ከእናንተ ማንም በኃጢአት መታለል እልከኛ እንዳይሆን፥ ዛሬ ተብሎ ሲጠራ ሳለ፥ በእያንዳንዱ ቀን እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤” በመጽሐፉ ውስጥ የጸሐፊው ማበረታቻ ያነጣጠረው አማኞች ለሆኑ