ከሃሰተኛ ወንጌል ተጠንቀቁ

Summary

ሃሰተኛ መምህሮችን እና ነብያትን እንዴት መለየት እንደሚቻል መማር። ተሳታፊዎች መረዳትን መንፈስ ቅዱስ ይሰጣቸዉ ዘንድ መጠየቅን እና ሃሰተኛ መምህራንን እንዴት እንደሚጋፈጡ ይማራሉ።