ፀሎት

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ ተሳታፊዎች የዉጤታማ ፀሎትን መሰረታዊ አካላት ያገኝዋቸዉ እና ይጠቀሙባቸዉ ዘንድ ማስቻል ነዉ። ፀሎት ምን እንደሆነ ከመጽሃፍ ቅዱስ እና ከመሰረታዊ የጸሎት ግብአቶች አኳያ ይመረምሯቸዋል።