አራቱን መንፈሳዊ ህግጋት መከተል

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ ለአንድ ሰዉ አራቱን መንፈሳዊ ህግጋት ካካፈልክ በሁዋላ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ የተቀበለ እንደሆነ እንዴት አድርገህ ስለመዳኑ ዋስትና ልትሰጠዉ እንደምትችል መማር ነዉ።