የወንጌል እዉነት ምንድን ነዉ? የሃጥያት ችግሩ

Summary

እግዚአብሄር ወንጌልን ለምን እንደሰጠን ምክንያቱን ማብራራት። ይህ በአለም ላይ ለተንሰራፋዉ ሃጥያት መልስ ነዉ። የእግዚአብሄር መፍትሄ ወንጌል ላይ ተቀምጧል።