ተደራሲህን መለየት

Summary

ተሳታፊዎች ለተለያዩ ተደራሾች ወንጌልን ሊያካፍሉ የሚችሉበትን መንገዶች ያስቡ ዘንድ እንዲዘጋጁ ማድረግ እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶችን መለየት።