በሐዋርያት ሥራ 8-12 ላይ ያለው ቪዲዮአችን የእግዚአብሔር መንፈስ የኢየሱስን ተከታዮች በኢየሩሳሌም ከሚገኝ፣ ከአንድ ትንሽ የመሲሃዊ አይሁዳውያን ስብስብ እንዴት በፍጥነት ወደ ብዙ ህዝቦች ወደ ተስፋፋ የባለ ብዙ ብሔር ንቅናቄ እንደለወጠው ያብራራል። #BibleProject # የሐዋሪያት ሥራ