የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን የሐዋሪያት ሥራ 13-28 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የሐዋሪያት ሥራ ላይ፣ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ የምስራቹን ለአለም ህዝቦች በሚያዳርሱበት ጊዜ ሃይል እንዲሆናቸው መንፈስ ቅዱስን ይልክላቸዋል። #BibleProject #Bible #የሐዋሪያት ሥራ