የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሮሜ 1-4 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሮሜ ላይ፣ ጳውሎስ ኢየሱስ በሞቱ እና በትንሳኤው እንዲሁም መንፈሱን በመላክ የአብርሃም አዲስ ኪዳን ቤተሰብን እንዴት እንደፈጠረ ያሳያል። #BibleProject #ሮሜ