የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ሮሜ 5-16 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሮሜ ላይ፣ ጳውሎስ ኢየሱስ በሞቱ እና በትንሳኤው እንዲሁም መንፈሱን በመላክ የአብርሃም አዲስ ኪዳን ቤተሰብን እንዴት እንደፈጠረ ያሳያል። #BibleProject #Bible #ሮሜ