የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን 1ኛ ቆሮንቶስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። 1ኛ ቆሮንቶስ ላይ፣ ጳውሎስ በቆሮንቶስ ያሉ አዲስ ክርስቲያኖች የተወሳሰቡ የህይወት ችግሮቻቸው በወንጌል እይታ መታየት እንደሚችሉ ያሳያል። #BibleProject #Bible #1ኛ ቆሮንቶስ