የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን 2ኛ ቆሮንቶስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በ2ኛ ቆሮንቶስ፣ ጳውሎስ ከቆሮንጦስ ቤተክርስቲያን ጋር ያለውን ግጭት የፈታው የመሰቀሉ ታላቅ ክስተት የእሴት ስርዓቶቻችንን እንዴት ሙሉ በሙሉ እንደቀየረው በማሳየት ነው። #BibleProject #Bible #ኛ ቆሮንቶስ