የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ገላቲያ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ገላቲያ ላይ፣ ጳውሎስ የገላቲያ ክርስቲያኖች በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ አወዛጋቢ የሆኑ የሙሴ ህግ ስርዓቶች ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲከፋፍሉ መፍቀድ እንደሌለባቸው ይነግራቸዋል። #BibleProject #ገላቲያ