የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ኤፌሶን ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በኤፌሶን ውስጥ፣ ጳውሎስ ምሥራቹ ቃል ለኢየሱስ ባላቸው መሰጠትም ሆነ እርስ በርስ በመተሳሰር አንድነት ያላቸው የተለያዩ ብሔሮችን እንዴት መፍጠር እንዳለበት ተናግሯል። #BibleProject #ኤፌሶን