ውርጃ - የህይወት ዋጋ

ትምህርት ለሕይወታችን : ውርጃ የሚፈጠርበትን ሁኔታና የሚያደርው አካላዊ የጤና ቀውስትምህርት ለነፍሳችን: የህይወት ዋጋና ውርጃ የሚያስከትለው የስለልቡና ችግርና መፍትሔውመዝሙር 139:13-16የትምህርቱ ነጥብ: በየትኛውም ደረጃ ያለ ቢሆን ሰው ክቡር የእግዚአብሔር ፍጡር ነው፡፡