ጨቅጫቃ ሚስት- ምሳሌ ከምሳሌ መፅሀፍ

ትምህርት ለሕይወታችን :ጨቅጫቃ ሚስት የነበረች ሴት እንዴት ትምህርት እንዳገኘች እናያለን፡፡ ትምህርት ለነፍሳችን: ከምሳሌ መፅሐፍ ጥበበኛ ቃልን እናያለን የትምህርቱ ነጥብ: አንደበታችን በሚያበረታቱና በአክብሮት ቃላት መሞላት አለበት፡፡…ንባብ ጨምር

ዉሳኔ

ትምህርት ለሕይወታችን : በሁለት ነገሮች መካከል ስንሆን ዉሳኔችን ጥበባዊ መሆን እንዳለበት እናያለን፡፡ ትምህርት ለነፍሳችን: እግዚአብሔር ልብችን ሲሰበር ይጠግነዋል፡፡ የትምህርቱ ነጥብ: በየትኛውም ደረጃ ያለ ቢሆን ሰው ክቡር የእግዚአብሔር ፍጡር ነው፡፡

ትንሳኤ

ትምህርት ለሕይወታችን : ስለትንሳኤ ሁሌ ማሰላሰል እንዳለብን እናያለን፡፡ ትምህርት ለነፍሳችን : እግዚአብሔር አንቺን ሌሎችን ለመድረስ ሊጠቀምብሽ ይፈልጋል፡፡ Reference: ኢሳ 44:18፣ ሐዋ 28፡26-27 ፣ 2ኛ ቆሮ 4፡4 የትምህርቱ ነጥብ: እግዚአብሔር እኔና አንቺን የዋጀን ለሌሎች እንድንተርፍ ነው፡፡

በአደጋ ጊዜ ልናደርግ የሚገባን ጥንቃቄ

ትምህርት ለሕይወታችን – እንድ ሰው አደጋ ሲደርስበት እንዴት አድርገን ልንረዳው እንችላለን፡፡ ማድረግ ያለብንን ጥንቃቄና እንክብካቤ እናያለን፡፡ የትምህርቱ ነጥብ : እስራኤላውያን እግዚአብሔር ወደተናገራቸው ምድር ለመግባት ራሳቸውን መቀደስ እንዳለባቸው እግዚአብሔር የተናገራቸውን እናያለን፡፡

እንቅልፍ/ የዛሬይቱ ሃና

ትምህርት ለህይወታችን፡ የእንቅልፍ ጥቅምና እንቅልፍ ካጣን የሚገጥመን ችግር የትምህርት ለነፍሳችን፡: እግዚአብሔር የዛሬዎቹን ሃናዎች ጩሕት ይሰማል፡፡