ኢየሱስ በመስቀሉ ላይ ተሰዋ።
የእየሱስ ሞት ፤ መጨረሻን ሳይሆን የወደ ፊት ተስፋን እና አዲሱን መንገድ ያሳየናል።????
የኢየሱስ ስቅለት ክፍል 2 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ19_23
“አባት ሆይ፣ ይቅር በላቸው።” ✝
የኢየሱስ ስቅለት ክፍል 3 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ19_23
ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ። ነገር ግን ደስተኛ እልነበረም። ለምን?????
የኢየሱስ ስቅለት ክፍል 1 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ19_23
???? ወደ ኢየሱስ መንግሥት ለመግባት የሚያስፈልጉት መስፈርታት ምንድን ናቸው?
የጠፋው ልጅ ክፍል 4 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ9_19
በእየሱስ መንግስት የተገለሉት ቦታ አላቸው።❤????የጠፋው ልጅ ክፍል 2
የጠፋው ተገኝቷል። የሞተውም ሕያው ሆኗል።
የጠፋው ልጅ ክፍል 3 #Christiantiktok #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ9_19
ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም የሚያደርገውን ረጅም ጉዞ ጀምሯል።
የሉቃስ ወንጌል ይህን ጉዞ ከ ሙሴ፣ ከዳዊት ጋር እና እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደገና ወደ ራሱ ሲጠራ ከነበረበት ታሪክ ጋር ያስተሳስረዋል። ኢየሱስ ይህን ታሪክ ወዴት ይመራዋል? የጠፋው ልጅ ክፍል 1 #Christiantiktok #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ9_19
ዮሐንስ ሕዝቡን ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እንዲመለሱ ፣ እንደገና ለእግዚአብሔር ራሳቸውን እንዲሰጡ እና ለሚመጣው አዲስ ነገር ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ እየጠራ ነው።
እናም በዚህ የመታደስ ታሪክ መካከል ኢየሱስ ይገለጣል። የኢየሱስ ጥምቀት ክፍል 1 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ3_9
የእየሱስ ውልደት የዓለምን ሥርዓት ይገለብጣል። ????
የእየሱስ ውልደት ክፍል 3 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ1_2
"ልጅ ትወልጃለሽ፤ ስሙም ኢየሱስ ይባላል።"
የኢየሱስ ውልደት ክፍል 2 #bibleproject #Luke_ActsGospelSeries #ሉቃስ1_2