የጠፋው ተገኝቷል። የሞተውም ሕያው ሆኗል።

የጠፋው ልጅ ክፍል 3 #Christiantiktok #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ9_19

በእየሱስ መንግስት የተገለሉት ቦታ አላቸው።❤‍????የጠፋው ልጅ ክፍል 2

ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም የሚያደርገውን ረጅም ጉዞ ጀምሯል።

የሉቃስ ወንጌል ይህን ጉዞ ከ ሙሴ፣ ከዳዊት ጋር እና እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደገና ወደ ራሱ ሲጠራ ከነበረበት ታሪክ ጋር ያስተሳስረዋል። ኢየሱስ ይህን ታሪክ ወዴት ይመራዋል? የጠፋው ልጅ ክፍል 1 #Christiantiktok #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ9_19

ዮሐንስ ሕዝቡን ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እንዲመለሱ ፣ እንደገና ለእግዚአብሔር ራሳቸውን እንዲሰጡ እና ለሚመጣው አዲስ ነገር ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ እየጠራ ነው።

እናም በዚህ የመታደስ ታሪክ መካከል ኢየሱስ ይገለጣል። የኢየሱስ ጥምቀት ክፍል 1 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ3_9

የእየሱስ ውልደት የዓለምን ሥርዓት ይገለብጣል። ????

የእየሱስ ውልደት ክፍል 3 #bibleproject #LukeActsGospelSeries #ሉቃስ1_2

"ልጅ ትወልጃለሽ፤ ስሙም ኢየሱስ ይባላል።"

የኢየሱስ ውልደት ክፍል 2 #bibleproject #Luke_ActsGospelSeries #ሉቃስ1_2

እግዚአብሔር ይመጣል። ግን እንዴት?????

ኢየሱስ ውልደት ክፍል 1 #bibleproject #Luke_ActsGospelSeries #ሉቃስ1_2

ማዘናችንን ሳንክድ በተስፋ መኖር ምን ማለት ነው?????

ደስታ ክፍል 3 #bibleproject #adventseries #ደስታ

የእስራኤል ሕዝብ ከግብፅ ባርነት ነፃ ሲወጡ፣ ወደ ተስፋይቱ ምድርም ገና ሳይደርሱ በሚጓዙበት ምድረ በዳ ደስታቸውን በዝማሬ ገለጹ።

መንገዱ ገና ረጅም ቢሆንም፣ እግዚአብሔር ያደረገውንና ወደፊት የሚያደርገውን ተስፋ በማድረግ ደስታ ተሰማቸው። ደስታ ክፍል 2 #bibleproject #adventseries #ደስታ

ደስታችን በሁኔታዎቻችን ላይ ካልተመሠረተ፣ ደስታን የጸና እንዲሆን የሚያደርገው ምን ሊሆን ይችላል? ????

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ደስታ በሕይወት ውስጥ ባሉ መልካም ነገሮች፣ በወዳጅነት፣ በቤተሰብና በበረከት ውስጥ ይገኛል። ነገር ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ደስታ ሁልጊዜ ነገሮች ጥሩ ስለሆኑ ብቻ አይመጣም። ????ታዲያ ደስታችን በሁኔታዎቻችን ላይ ካልተመሠረተ፣ ደስታን የጸና እንዲሆን የሚያደርገው ምን ሊሆን ይችላል? ደስታ ክፍል 1 #bibleproject #adventseries #ደስታ

እውነተኛ ሰላም የሚጀምረው ግጭት በማቆም ብቻ ሳይሆን፣ የተሰበረውን በመጠገን ነው።

????የኢየሱስ መወለድ ሰላምን ይዞ መጣ። በሞቱና በትንሣኤው ኢየሱስ በሰዎችና በፈጣሪያቸው መካከል የተሰበረውን ልዩነት ለማስታረቅ መንገድ ከፈተ። ሰላም ክፍል 3 #bibleproject #adventseries #ሰላም